October 13

እባካችሁን ፍትህን እሻለሁ

ከ4 አመት በፊት ከባንክ ጋር ብድር አመቻችተን መኪና እናስመጣለን ብለውኝ 600 ሺህ ብር አቭበርብረውኛል(በሰዓቱ 1 ቶዮታ ኮሮላ ሚገዛ መኪና)

ውል ሳይቀር ተዋዉለን ቼክ ሁላ ሰተውኝ ነበር በሰዓቱ። (ምንም ያክል ደረቅ ቼክ ቢሆንም የሰጡኝ) ክስ ከመሰረትኩኝም 3 ዓመት ሆኖኛል ግን እስካሁን ምንም መፍትሄ አልሰጡኝም። ለማን አቤት እንደምል ግራ ገብቶኛል።